1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉን የተቃዉሞ ሰልፍ በብራስልስ

ዓርብ፣ ጥቅምት 17 2004

በቤልጅግ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ትናንት ብራስልስ ከሚገኘዉ የአዉሮጳ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ አካሂደዋል።

https://p.dw.com/p/RtmS
ምስል Tom Verbruggen

ሰልፉን ያዘጋጁት አስተባባሪዎች ከየትኛዉም የፖለቲካ ፓርቲ ጋ ያልተገናኘ እዚያዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተነጋግረዉ በአገር ዉስጥ ይፈጸማል ያሉትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ለመቃወም የወጡበት እንደሆነም ለብራስልሱ ዘጋቢያችን አስረድተዋል። ሰልፈኞቹ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፤ ጋዜጠኞች ከእስር እንዲለቀቁ፣ ከማሳሰብ በተጨማሪ የአዉሮጳ ኅብረት የአቶ መለስ ዜናዊን አስተዳደር መደገፉን እንዲያቆም ጠይቀዋል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ