1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጲያዊትዋ አሟሟት በቤይሩት

ሐሙስ፣ መጋቢት 6 2004

ቤይሩት ሊባኖስ ውስጥ የራስዋን ህይወት አጠፋች የተባለችው ኢትዮጵያዊት ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል ። በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል አቶ አሳምነው ደበሌ ትናንት ኢትዮጵያዊቷ የተኛችበት ሆስፒታል ሲሄዱ ህይወቷን እንዳጠፋች እንደተነገራቸው ለዶቼቬለ

https://p.dw.com/p/14LKR
ምስል Dareen Al Omari


ቤይሩት ሊባኖስ ውስጥ የራስዋን ህይወት አጠፋች የተባለችው ኢትዮጵያዊት ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል ። በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል አቶ አሳምነው ደበሌ ትናንት ኢትዮጵያዊቷ የተኛችበት ሆስፒታል ሲሄዱ ህይወቷን እንዳጠፋች እንደተነገራቸው ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ። የኢትዮጵያዊቷን ጉዳይ የሚከታትሉ በዚያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ማሀበረሰብ እባላት ግን አሟሟቷ መታወቅ መጣራት አለበት ይላሉ ። ሁለቱን ወገኖች ያነጋገረው የጂዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ነብዩ ሲራክ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ