1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢራቅ ወረራ ፍፃሜና ኦባማ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 26 2002

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ሐገራቸዉ ከሰባት አመት በፊት በኢራቅ ላይ አዉጃዉ የነበረዉ ወረራ ትናንት ማምሻ በይፋ ማብቃቱን አወጁ።

https://p.dw.com/p/P1u1
ምስል AP

ኦባማ ለሕዝባቸዉ በተላለፈ የቴሌቪዥን በንግግራቸዉ የኢራቅ የዉጊያ ዘመቻ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቋል።ከእንግዲሕ የመንግሥታቸዉ፥ የጦራቸዉና የሕዝባቸዉ ትኩረት አፍቃኒስታን የመሸጉ አሸባሪዎችን መዋጋት እና የሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት እንዲያንሠራራ መጣር ነዉ።

አበበ ፈለቀ፤ ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ