1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢህአዴግ ዉሳኔ እና የተቃዋሚዎች አስተያየት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 24 2009

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 22 እስከ 23 2009ዓ,ም ባካሄደዉ ስብሰባ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸዉ አቅጣጫ እየቀጠሉ መሆኑን የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።

https://p.dw.com/p/2V9CV
Addis Ababa (Äthiopien)
ምስል picture alliance/landov

Beri. AA (Opostion Parties Reaction) - MP3-Stereo

 

 በዘገባዉ እንደተገለጸዉ በሀገሪቱ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓቱን ለማጠናከርም ከተቃዋሚዎች ጋር ክርክር እና ድርድር ለማድርግ ኢህአዴግ ዝግጁ ነኝ ብሏል። አባባሉ ግን ለተቀዋሚ ፓርቲ አባላት ብዙም እንዳልተዋጠላቸዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ  ያሰባሰበዉ አስተያየት ያመለክታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ