1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢህአዴግ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት

ረቡዕ፣ ጥር 10 2009

22 ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት ከገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር  ተወያዩ። ፓርቲዎቹ በሀገሪቱ እና ሕዝቡን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ በቀጣይ በሚያደርጉት የድርድር ሂደት ላይ መክረዋል።

https://p.dw.com/p/2W0SC
Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል Solomon Mengist

Ber. AA(Diskussion zw. EPRDF und opp. Pateiein ) - MP3-Stereo

የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይቱ እንዲደረግ ጥሪ ያቀረበው ኢህአዴግ የውይይቱ መሪ ሊሆን እንደማይችል በማመልከት፣  ድርድሩ በገለልተኛ ወገን እንዲመራ ሀሳብ አቅርበው ገዢው ፓርቲ በሀሳቡ መስማማቱን ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ