1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢህአዲግ ጉባኤ ፍፃሜ

ዓርብ፣ መስከረም 7 2003

ለሶስት ቀናት ሲመክር የሰነበተው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዲግ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ዛሬ ተጠናቋል ።

https://p.dw.com/p/PFAe
ምስል AP

ስብሰባው ሲጠናቀቅ ግንባሩን በሚቀጥሉት ዓመታት የሚመሩ የስራ አስፈፃሚ አባላትን መርጧል ። ጠቅላይ ሚኒስርት መለስ በጠቅላላ ጉባኤው በሊቀመንበርነት እንደገና የተመረጡ ሲሆን አቶ አዲሱ ለገሰ ከኢህአዲግ ምክትል ሊቀ መንበርነት ተነስተው በደቡብ ኢትዮጵያ ህዞቦች ዲሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር በአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተተክተዋል ።

ታደሰ ዕንግዳው

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ