1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍ ምሬትና መንስኤዎቹ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 23 2008

አፌን መረረኝ፤ ጠረን አመጣብኝ፤ የተለያዩ ሰዎች ሲናገሩት የሚደመጥ ችግር ነዉ። የአፍ ምሬት ከምን ይመጣል?

https://p.dw.com/p/1Gz38
Zeichnung Rachen Gray's anatomy

የዉስጥ ደዌ ከፍተኛ ሃኪም ዶክተር ቶሌራ ወልደየስ፤ አፍን ሊያመርሩ የሚችሉ የተለያዩ ምክንያቶች ሊሆኑ እንደሚችሉ ነዉ በዝርዝር ያብራሩት። ዶክተር ቶሌራ የተለያዩ በሽታዎችም አፍ ላይ ምሬት እንዲሰማን ሊያደርጉ እንደሚችሉም ያስረዳሉ በተለይ ሴቶችን ብቻ የሚያጋጥም የአፍ ምሬት መኖሩንም ዶክተር ቶሌራ ወልደየት የዉስጥ ደዌ ከፍተኛ ሃኪም ሳይገልፁ አላለፉም። እንደህክምና ባለሙያዉ የአፍ ምሬት ከሚወሰድ መድኃኒት ጋር ሊገናኝ ይችላል። የአፍ ምሬት ከየት ይመጣል? የህክምናዉ ባለሙያ የሰጡትን ማብራሪያ ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ