የአፍሪቃ የወባ ቀን
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 17 1999ማስታወቂያ
በዛሪዉ እለት ኢትዮጽያ ዉስጥ ለሰባተኛ ግዜ የአፍሪቃን ወባ ቀን በማስመልከት ስለ በሽታዉ ግንዛቤ የሚሰጡ የተለያዩ ዝግጅቶች ተካሂደዋል። በኦሮማይ ክልላዊ መንግስት መቂ ከተማ በወባ በሽታ ተጠቂ መሆንዋን ዶክተር ዘሪሁን ታደሰ በፊደራል ጤና ጥበቃ ሚ/ር የበሽታዎች መከላከያ እና መቆጣጠርያ መምርያ ሃላፊ ገልጸዉልናል። በመቂ ከተማ የተካሄደዉን ዝግጅት እና በኢትዮጽያ በመካሄድ ላይ ስላለዉ የወባ መከላከያ ፕሮግራም ባለሞያ አነጋግረናል