1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ እና የአዉሮጳ ሕብረቶች ግንኙነት

ዓርብ፣ ሚያዝያ 18 2005

የሁለቱ ማሕበራት መሪዎች ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ከተነጋገሩ በሕዋላ እንዳስታወቁት ግጭትና ጦርነት በሚካሔድባቸዉ የአፍሪቃ ሐገራት ሠላም ለማስፈን እና ሠብአዊ ርዳታን ለማቅረብ በሚጠቅሙ መስኮች ሁሉ በጋራ እየሠሩ ነዉ።ወደፊቱም ትብብራቸዉን አጠናክረዉ የሚቀጥሉበትን ሥልት ቀይሰዋልም።

https://p.dw.com/p/18O2y
ምስል DW

የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ሆሴ ማኑኤል ባሮሶ እና የአፍሪቃ ሕብረት አቻቸዉ ወይዘሮ ድላሚኒ ዙማ፥ የአፍሪቃ ሐገራትን ሠላምና ፀጥታ ለማስከበር ሁለቱ ማሕበሮቻቸዉ በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ።የሁለቱ ማሕበራት መሪዎች ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ከተነጋገሩ በሕዋላ እንዳስታወቁት ግጭትና ጦርነት በሚካሔድባቸዉ የአፍሪቃ ሐገራት ሠላም ለማስፈን እና ሠብአዊ ርዳታን ለማቅረብ በሚጠቅሙ መስኮች ሁሉ በጋራ እየሠሩ ነዉ። ወደፊቱም ትብብራቸዉን አጠናክረዉ የሚቀጥሉበትን ሥልት ቀይሰዋልም።ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ