1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ እና አረብ ወጣቶች መድረክ

ረቡዕ፣ መጋቢት 11 2011

በአፍሪቃ የወደፊቱ የሳይንስ እና ምርምር እንዲሁም የጤና እንክብካቤ ላይ ትኩረት ያደረገ የአፍሪቃ እና አረብ ወጣቶች መድረክ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ግብፅ ላይ ተካሄደ።

https://p.dw.com/p/3FNRd
Ägypten Kairo International Conference of the Arab and African Youth Platform
ምስል DW/H. Tiruneh

ለሦስት ቀናት በግብፅ ተካሄደ

በናይል ሸለቆ በምትገኘው በግብጿ የአስዋን ከተማ ላለፉት ሦስት ቀናት የተካሄደው ጉባኤ አሁን አፍሪቃ ካለችበት ኤኮኖሚያዊ እና ችግሮች ውስጥ ለማውጣት የአህጉሪቱ ወጣቶችን የወደፊት ሚና ያመላከተ እንደነበር ተገልጿል።  መድረኩ በአረብ እና በአፍሪቃ ወጣቶች መካከል የባህል እና የልምድ ልውውጦች መልካም ማሳያ እንደሆነ ነው የተነገረው። ይህ የዓለም ወጣቶች መድረክ አካል የሆነው የአረብ አፍሪቃ ወጣቶች መድረክም ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ጨምሮ በርካታ አፍሪቃውያን የአረብ ወጣቶች በመድረኩ ተካፋይ ሆነውበታል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባ ልካልናለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ