1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ቀንድ ምጣኔ ሐብት ተቋም ጥናት

ዓርብ፣ ጥቅምት 19 2008

የአፍሪቃ ቀንድ ምጣኔ ሐብታዊና ማኅበራዊ የምርምር ተቋም በአፍሪቃ ኤኮኖሚክ ኮሚሲዮን በECA የስብሰባ አዳራሽ በተገኘዉ የጥናት ዉጤት ላይ ተወያቷል።

https://p.dw.com/p/1GxCr
Äthiopien Wirtschaftsforum
ምስል DW/G. T. Haile-Giorgis

[No title]


በምህፃሩ «ሄስፒ» በመባል የሚታወቀዉ የአፍሪቃ ቀንድ ምጣኔ ሐብት ከተመሰረተ 9ኛ ዓመቱን አስቆጥሮአል። ዓላማዉ ጥራት ያለዉ የጥናት ጽሑፍ ለአፍሪቃ መንግሥታት፤ ለግሉ ዘርፍ፤ ለአጋር ድርጅቶች የተሻለ የፋይናንስ አስተዳደራዊ ዘይቤ በመጠቆም ዘላቂነት ያለዉ ሁለገብ የኤኮኖሚ እድገት መቀየስ ነዉ። ጥናቱ እንዳመላከተዉ በአፍሪቃ ቀንድ የሚገኙ ሰባት አባል አገራት በንጸፅር ከሰሃራ በታች ከሚገኙ ሃገራት በአማካኝ እድገታቸዉ በጣም አዝጋሚ መሆኑ ነዉ የተመለከተ ዝርዝር ዘገባዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ