1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ስደተኞች በማልታ

ዓርብ፣ ኅዳር 13 2000

በሜዲትራኒያን ባህር የተከበበችው ትንሽትዋ ደሴት ማልታ በጀልባዎች ወደ አውሮፓ የሚሻገሩ የአፍሪቃ ስደተኞች መነኻሪያ ናት ።

https://p.dw.com/p/E0bp
የሶማሊያ ስደተኞች በማልታ
የሶማሊያ ስደተኞች በማልታምስል picture alliance/dpa
የአፍሪቃ ስደተኞች ወደ ማልታ የሚያቀኑት የተሻለ ህይወት ፍለጋ ነው ። ብዙዎቹም በየአገሮቻቸው ባሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ምክንያት ነው የሚሰደዱት ።