1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት የሚኒስትሮች ጉባኤ

ማክሰኞ፣ ጥር 20 2006

ትናንት የተጀመረው የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ይጠናቀቃል። ሐሙስ እና ዓርብ ደግሞ የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ይከተላል።

https://p.dw.com/p/1AydB
AU Hauptsitz in Addis Abeba
ምስል Getty Images

ሚኒስትሮቹ በዛሬው ዕለት ከተወያዩባቸዉ ጉዳዮች ዋንኛ የነበረው የአፍሪቃ ህብረት የወንጀል ፍርድ ቤት ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ማለትም ICC ጋር ምን አይነት የሥራ ግንኙነት እንዳላቸው የሚዘረዝረዉ ነዉ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ICC ባሳለፋቸው ጉዳዮች ላይ የአፍሪቃ ህብረት የሕግ መምሪያው ምን ዓይነት አመለካከት እንዳለው የሕግ መምሪያ ኃላፊውን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ