1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ፍጻሜ

ረቡዕ፣ ጥር 27 2001

ካለፈው እሁድ ወዲህ ሲካሄድ የቆየው አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት መሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ።

https://p.dw.com/p/GnDC
የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረትምስል DW /Maya Dreyer

አንድ ቀን የተራዘመው ጉባዔ የተባበረው የአፍሪቃ መንግስት እንዲመሰረት በተለይ የወቅቱ የህብረቱ ሊቀ መንበር የሊብያ መሪ ኮሎኔል ጋዳፊ ባቀረቡት ሀሳብ ላይ እስከ ሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ቢወያዩም፡ ሁነኛ ስምምነት ላይ ሳይደርሱ ቀርቶል። ምስረታው ቀስ በቀስ መሆን አለበት ከሚሉት ሀገሮች መካከል አንድዋ ኢትዮጵያ ናት። ጌታቸው ተድላ

AA,NM