1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃና የአዉሮጳ ኮሚሽኖች ስብሰባ

ረቡዕ፣ ግንቦት 24 2003

በአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳት በዣን ፒንግ እና በአዉሮጳ ሕብረት አቻቸዉ በሆሴ ማኑኤል ባሮሶ የተመሩት የሁለቱ ወገኖች ባለሥልጣናት በተለይ በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ በልማት ላይ ትኩረት ሠጥተዉ መክረዋል

https://p.dw.com/p/RRLr
ምስል AP


የአፍሪቃ ሕብረትና የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽኖች መሪዎች ብራስልስ-ቤልጂግ ዉስጥ ያደረጉት የሁለት ቀናት ስብሰባ ዛሬ ተጠናቀቀ።በአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳት በዣን ፒንግ እና በአዉሮጳ ሕብረት አቻቸዉ በሆሴ ማኑኤል ባሮሶ የተመሩት የሁለቱ ወገኖች ባለሥልጣናት በተለይ በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ በልማት ላይ ትኩረት ሠጥተዉ መክረዋል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ የሁለቱ ኮሚሽኖች ፕሬዝዳንቶች የሰጡት ጋዜጣዊ መግጫ ተከታትሎት ነበር።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ