1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ ታሪካዊ ቅርሶች መጥፋት

ሰኞ፣ ጥቅምት 11 2006

በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ሥራም ሆነ ለህንፃ ግንባታ በርካታ ነባር ታሪካዊ ቦታዎችና ይዞታዎችን፤ የማፍረሱ ሂደት መቀጠሉ ተነግሮአል።

https://p.dw.com/p/1A3GQ
Typisch für die vielen Baustellen in Addis Abeba sind die kunstvollen Holzgerüste. Aufnahme vom Januar 2007. In der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba hat ein Bau-Boom eingesetzt, der entlang der großen Straßen moderne Gebäude wachsen lässt. In der Haile Gebreselassie Road entsteht das neue Debre Damo Hotel; das ursprüngliche Debre Damo Hotel ist eine familiär geführte Herberge direkt hinter dem neuen Gebäude. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

በግንባታው ሂደት ታሪካዊ ይዘት ያላቸዉ ቅርሶች በመፍራረሳቸዉ፤ የቅርስ ተቋቆርቋሪ ባለሞያዎች በየባህል አዳራሾች ጥሪ እያደረጉ የተረፉትን ለማዳን ግንዛቤ የማስጨበጫ ገለፃ እየደረጉ ጥሪ በማሰማት ላይ ይገኛሉ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችንን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ



ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ