1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር ጠባይ ለዉጥና ስደት

ማክሰኞ፣ ሰኔ 17 2006

በዓለም በሚሊዮኖች የሚቆጠር ህዝብ ይሰደዳል ይፈናቀላል። በጦርነት እና በአመጽ ምክንያት፣ ወይም በፖለቲካ ተጽዕኖ ለዚህ የሚዳረጉ አሉ። በተመሳሳይም የአየር ንብረት ለዉጥ የሚያስከትለዉ ረሃብና የተፈጥሮ አደጋዎችም ለመፈናቀልና ስደት የሚያደርሳቸዉ ወገኖች ቁጥራቸዉ እየተበራከተ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1CPXq