1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር ንብረት ቀውስና -የዝናም እጦት፣ ክፍል ሁለት

ረቡዕ፣ ኅዳር 2 2002

ኢትዮጵያ ውስጥ ዝናም ወቅቱን አልጠብቅ ብሏል። አንዳንዴ ጀምሮ ያቋርጣል፣ መጠኑም ቢሆን እየቀነሰ መምጣቱ እየተስተዋለ ነው።

https://p.dw.com/p/KTns
በግብጽ - የአስዋን ግድብምስል picture-alliance / Bildagentur Huber

ዝናም ወቅቱን ጠብቆ አልመጣ በማለቱ፣ ቢመጣም መጠኑ በቂ ባለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ በየጊዜው እያስከተለ ስላለው ችግርና በሳቴላይት አማካኝነት የአየር ንብረት ለውጥን ለማወቅ ስለሚደረገው ምርምር ፤ በዚህ ዙሪያ ጥናት ካደረጉትና አሁንም ትምህርታቸውን በከፍተኛ ደረጃ በበርሊን ዩኒቨርስቲ በመከታተል ላይ ከሚገኙት ፣ከአቶ ኤፍሬም ገብረማርያም ጋር ባለፈው ሳምንት ተነጋግረን እንደነበረ የሚታወስ ነው። በዛሬው ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ቃለ-ምልልሳችን ፣ በአማራጭ መፍትኄዎች ዙሪያ ይሆናል የምናተኩረው።

ተክሌ የኋላ/አርያም ተክሌ