1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአየር ብክለት በአዉሮጳ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 15 2006

የአየር ብክለት በአዉሮጳ ለበርካቶች ሕይወት መቀጠፍ ምክንያት መሆኑ እየተነገረ ነዉ። ዘገባዎ እንዳመለከቱት ከሶስት ዓመታት በፊት በአዉሮጳ ጎዳናዎች ላይ በደረሱ አደጋዎች ከሞተዉ ሰዉ ይልቅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ሕይወቱን ያሳጣዉ በአየር ብክለት የመጣ የጤና ጠንቅ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1AgVl
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ