የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ30 ጥር 2006ዓርብ፣ ጥር 30 2006የዓለም አዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ፍራንሲስ ጌሪ፤ በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገለጻ አደረጉ።https://p.dw.com/p/1B4wnምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ዋና ዳይሬክተሩ ይህ ድርጅት ከአቻዉ ሀገር በቀል ድርጅት ጋ ያለዉን የሥራ ትስስርና ግንኙነት ዘርዝረዋል። ከተመሠረተ አስር ዓመት የሞላዉ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አደለ ድርጅታቸዉ ከተቋቋመ በኋላ ብቻ ሳይሆን በፊትም የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ተግባር የተበታተነ ቢሆንም እንደነበረ አመልክተዋል። ጌታቸዉ ተድላ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ