1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዕምሮ ጤናና የኅብረተሰብ ግንዛቤ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2008

ሥለ ጤና ሲታሰብ ዘወትር ወደ አዕምሮ የሚታየዉ አካላዊ ደህንነታችን ጉዳይ ነዉ። ሥለ አዕምሮና መንፈሳዊ ደህንነት ብዙም ትኩረት የምንሰጠዉ እንዳልሆነ ባለሞያዎች ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/1JW9H
Gehirn eines Kindes
ምስል Colourbox

የአዕምሮ ጤናና የኅብረተሰብ ግንዛቤ

በኢትዮጵያ አዕምሮ እንደሌላዉ የሰዉነት ክፍል ይታመማል የሚለዉ አስተሳሰብ ዝቅተኛ ነዉ። አዕምሮ እክል ቢገጥመዉ እንኳ፣ እንደ አካላዊ ህመም መፍትሄ ፍለጋ ወደ ሕክምና ተቋማት ከመሄድ ይልቅ ሰዎች መንስዔዉንና መፍትሄዉን ከባህላዊና መንፈሳዊ ጉዳዮች ጋር ስለሚያያይዙት ሕመሙ በቀላሉ የማይድንበት ደረጃ ላይ ይደርሳል። በዕለቱ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ለዚሁ ሕመም ባለሞያዎች መፍትሄ ይጠቁማሉ።

ፀሐይ ጫኔ
አርያም ተክሌ