የአዕምሮ መታወክና ህክምናዉ23 ጥቅምት 2003ማክሰኞ፣ ጥቅምት 23 2003በአዉሮጳዉያኑ 2002ዓ,ም የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ እንዳደረገዉ በዓለማችን ከ154 ሚሊዮን ሰዎች የህክምናዉ ባለሙያዎች ድብርት በሚሉት የአዕምሮ ጤና ችግር ይሰቃያሉ።https://p.dw.com/p/PwVwየሰዉ ልጅ የአዕምሮ ቅርፅምስል APማስታወቂያ በዘርፉ ምርምር ያካሄዱ ጠቢባን እንደሚሉት ደግሞ በተለይ ከኑሮጫናና ከሰብዓዊ መብቶች ይዞታ ጋ በተገናኘ በአዕምሮ ጤና እክል የሚሰቃዩ ወገኖች በድሃ አገራት ቁጥራቸዉ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነዉ። በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሃኪም ቤት ተኝተዉ መታከም የገባቸዉ የአዕምሮ ጤና እክል የገጠማቸዉ ወገኖች ቁጥር በትንሹ ወደስምንት መቶ ሺ ገደማ ይሆናል። ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ