1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫዎች እና እጣ ፈንታቸው

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 19 2008

በአሁኑ ጊዜም በአውሮጳ 128 የኒዩክልየር ማመንጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ ።

https://p.dw.com/p/1Idd1
Kernkraftwerk Hamm-Uentrop
ምስል picture-alliance/Bildarchiv

የአውሮጳ የኑክልየር የኃይል ማንጫዎች እና የወደፊት እጣቸው

የዩክሬኑ የቸርኖቤል የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ፣አደጋ የደረሰበት 30ኛ ዓመት ትናንት ታስቧል ። ከቸርኖቤሉ ፍንዳታ በኋላ የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫ ካላቸው ሃገራት አንዳንዶቹ ቀስ በቀስ ጣቢያዎቹን እየዘጉ ነው ። የተወሰኑት ደግሞ ከዚያን ወዲህ አዳዲስ የኃይል ማመንጫዎችን ከፍተዋል ። በአሁኑ ጊዜም በአውሮጳ 128 የኒዩክልየር ማመንጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ ። አንዳንዶቹ እድሳት የሚያስፈልጋቸው ሲሆን ወጪው ግን ከፍተኛ መሆኑ አሳስቧል ። ሥራቸውን ይቀጥሉ ቢባል ደግሞ ሊከተል የሚችለው አደጋ ያሰጋል ። የዛሬው ከኤኮኖሚው ዓለም ትኩረት ነው ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል .

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ኂሩት መለሰ