የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና ብሪታኒያሂሩት መለሰ3 ታኅሣሥ 2004ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 3 2004የአውሮፓ ሕብረት አባል ሃገራት ዩሮን ከውድቀት ለማዳን በቀረበው አዲስ እቅድ ላይ ባለፈው ሳምንት ተስማምተዋል ።https://p.dw.com/p/13S8Mካሜሩንምስል APማስታወቂያ ይሁንና ብሪታኒያ እቅዱን ባለመቀበሏ አዲሱን ስምምነት በህብረቱ ውል ውስጥ ማካተት አልተቻለም ። በዚህ የተነሳም ስምምነቱን የተቀበሉት ሃገራት ለብቻቸው ሌላ አዲስ ውል ለማፅደቅ ተስማምተዋል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን አዲሱን ውልና ብሪታኒያ ከውሉ ማፈንገጧ ያስከተላቸውን ሁኔታዎች ይመለከታል ። ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ