1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ልዩ ጉባኤ

ሐሙስ፣ መስከረም 13 2008

ጉባኤው የተጠራው በችግሩ መንስኤ በህብረቱ አባል ሃገራት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እና ልዩነት በማጥበብ ፣ ችግሩን በጋራ መፍታት የሚችሉባቸውን ስልቶች ለመፈለግ ነበር ።

https://p.dw.com/p/1GdDr
Flüchtlinge / EU-Gipfel / Brüssel / Jean-Claude Juncker und Donald Tusk
ምስል Reuters

[No title]

በአውሮፓ የስደተኞች ቀውስ ላይ አትኩሮ ትናንት እስከ እኩለ ለሊት ድረስ የተነጋገረው የአውሮፓ ህብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል ጉባኤው የተጠራው በችግሩ መንስኤ በህብረቱ አባል ሃገራት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እና ልዩነት በማጥበብ ችግሩን በጋራ መፍታት የሚችሉባቸውን ስልቶች ለመፈለግ ነበር በዚህ የጋራ ችግር ላይ የመከሩት 28 የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት መሪዎች በልዩ ጉባኤያቸው ላይ ስላነሷቸው ሃሳቦችና ስላሳለፏቸው ውሳኔዎች የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ቀጣዩን አገባ ልኮልናል

ገበያው ንጉሴ

ኂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ