1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ

ዓርብ፣ ጥቅምት 7 2001

በአናት የመጣው የገንዘብ ቀውስ የጉባኤውን ቀልብ ይሳብ እንጂ ከወራት በፊት አስቀድሞ በተያዘው አጀንዳ የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመከላከል ከዚህ ቀደም አባላት የተስማሙባቸውን ዝርዝር ነጥቦች ና የአየርላንድ ህዝብ በህዝበ ውሳኔ ውድቅ ያደረገው የተሻሻለው የሊዝበኑ ውል ላይ ለመወያየት ነበር

https://p.dw.com/p/FcGq
የህብረቱ ኮሚሽነር ጆሴ ማኑዌል ባሮሶ እና የወቅቱ የህብረቱ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ሳርኮዞምስል AP
በሀገራቱ የምጣኔ ሀብት ዕድገት ላይ ተፅዕኖ በማድረግ ውስብስብ ችግሮችን የሚያስከትለው የገንዘብ ቀውስ ዳግም እንዳይከሰት የመከላከያ ዕርምጃው ነበር የጉባኤው ዋነኛ ትኩረት ።