1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ህዝብ ቁጥር ዕድገት የወደፊት አቅጣጫ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 27 2002

በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ የሚኖረው ህዝብ ቁጥር ከዚህ ዓመት አጋማሽ አንስቶ ግማሽ ቢሊዮን ደርሷል ። ይህ አሀዝ በ20 ዓመት ውስጥ በሀያ ስምንት ሚሊዮን ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል ።

https://p.dw.com/p/Ob9d
ምስል AP

የህብረቱ አጠቃላይ የህዝብ ቁጥር ዕድገት የወደፊት አቅጣጫ እንዲሁም አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖቹ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ