የአውሮፓው ሕብረትና ምሥራቅ ዩክሬይን
ሰኞ፣ ግንቦት 4 2006ማስታወቂያ
ያን የኪቭ አስተዳደር ከዚሁ የምሥራቅ ዩክሬይን ኃይል ጋር ለድርድር አብረው እንዲቀመጡ መፍትኄ እንዲሹ ይገፋፋል የሚሉ ሁለት የተራራቁ ሐሰቦች መኖራቸው በመነገር ላይ ነው። ውሳኔ ሕዝቡ ፣ ሩሲያ በዚህ የሚፈጠረው ኃይል የውይይቱ አካል ይሆን ዘንድ እንድትገፋ ያደርጋል ተብሎም ነው የሚታሰበው። ዋና ጽ/ቤቱ ብራሰልስ ላይ የሚገኘው የአውሮፓው ሕብረት በዚህ ላይ ምንድን ነው የያዘው አቋም? በዚያ የሚገኘውን ዘጋቢችንን፣ ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግሬው ነበር።
ገበያው ንጉሤ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ