የአውሮጳ ኅብረት እና የአፍሪቃ ግንኙነት
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 5 2009ማስታወቂያ
ከአፍሪቃ ጋር የሚደረግ ትብብር በአህጉሩ፣ ማለትም፣ ደቡብ ሱዳን እና ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፓብሊክን በመሳሰሉ ሃገራት የሚታዩ ግጭቶችን፣ የግጭቶቹን መንሥዔ በመረዳት ለማስወገድ እና ሰላም ለማውረድ የሚያገለግል መሆን እንደሚኖርበት አስታውቀዋል። ደቡብ ሱዳን ዉስጥ ለሰላም እንቅፋት በመሆን የጎሳ ግጭት ለማነሳሳት በሚሞክሩ ላይም አዲስ ማዕቀብ ሊጥል እንደሚችል የአዉሮጳ ኅብረት አስጠንቅቋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ