1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት የልማት ርዳታ ለአፍሪቃ

ረቡዕ፣ ኅዳር 25 2006

የአውሮጳ ህብረት ለምሥራቅ እና ለደቡባዊ አፍሪቃ፣ እንዲሁም፣ ለሕንድ ውቅያኖስ ሀገራት ለሚቀጥሉት ሰባት ዓመታት የሰባት ነጥብ አምስት ቢልዮን ዩሮ የልማት ርዳታ ለመስጠት መወሰኑን ትናንት በብራስልስ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/1AT6v
ምስል JOHN THYS/AFP/GettyImages

እአአ ከ 2014 እስከ 2020 ዓም የሚሰጠው ይኸው ርዳታ 400 ሚልዮን የሚሆኑ የኢትዮጵያ እና የሌሎች 22 ሀገራት ዜጎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ በመግለጫው ተጠቅሶዋል።

ገበያውንጉሤ

ተክሌየኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ