1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት፣ ሩስያ እና የዩክሬይን ጦርነት

ሐሙስ፣ ጥር 21 2007

የአውሮጳ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች በዩክሬይን ውዝግብ ላይ ዓማፅያኑን መርዳቷን አላ1ቋረጠችም በሚሉዋት ሩስያ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ ስለሚያጠናክሩበት ጉዳይ ዛሬ በልዩ ስብሰባ መከሩ። ባለፈው ማክሰኞ 28 የህብረቱ

https://p.dw.com/p/1ETA6
EU Außenministerrat 19.01.2015 Brüssel
ምስል Reuters/Y. Herman

አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔር እና መራሕያነ መንግሥት በጋራ ባወጡት መግለጫ በሩስያ ላይ ተጨማሪ ተፅዕኖ ለማሳረፍ እንዲቻል ማዕቀቡ ሊጠናከር እንደሚገባ አሳስበው፣ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮቻቸው ጉዳዩን እንዲያጤኑት ሀሳብ አቅርበው ነበር። ስለውጭ ጉዳይ ሚንስትሮቹ ስብሰባ የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ