1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት ለሶማልያ ወታደሮች ሊሰጠው ያሰበው ስልጠና

ሰኞ፣ ኅዳር 7 2002

የአውሮጳ ህብረት የሶማልያ የሽግግር መንግስት ወታደሮችን ለማሰልጠን ያወጣውን ዕቅዱ የህብረቱ አባል ሀገሮች የመከላከያ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ምክር ቤት በነገው ዕለት በሚያደርጉት ስብሰባቸው ያጸድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

https://p.dw.com/p/KYNb
የሶማልያ ጠቅላይ ሚንስትር አሊ ሻርማኬምስል AP

በአሰልጣኝነት የሚሰማሩ ሁለት መቶ የሚሆኑ የህብረቱ አባል ሀገሮች ወታደሮች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሁለት ሺህ ሶማልያውያን ወታደሮችን እንደሚያሰለጥኑ የህብረቱ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ኻቪየር ሶላና ቤቱ ቃል አቀባይ ወይዘሮ ክሪስቲና ጋላጅ አስታውቀዋል።

ገበያው ንጉሴ/አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ