1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዋሽ ወንዝ መጥለቅለቅ

ዓርብ፣ ጥቅምት 7 2007

የአዋሽ ወንዝ ከመጠን በላይ ሞልቶ ያስከተለዉ መጥለቅለቅ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/1DXCA
Somalische Flüchtlinge in Kenia
ምስል AP

ለቀናት በወረደ ከባድ ዝናብ የሞላዉ የአዋሽ ወንዝ ላይ ያስከተለዉ ጎርፍ በአካባቢዉ የሚኖሩ 30 ሺህ ሰዎችን ከመኖሪያ ቀያቸዉ ቢያፈናቅልም የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ግን በሰዉ ሕይወት ላይ የደረሰ ጉዳት የለም። እንዲያም ሆኖ ግን የጎርፍ አደጋዉ በንብረት ላይ ያደረሰዉ ጉዳት በብዙ ሚሊዮን እንደሚቆጠር ተገምቷል። ወንዙ በሚፈስበት አቅራቢያ በሚገኙ የሸንኮራ አገዳና የጥጥ እርሻዎች ላይ ጉዳት አስከትሏል። እሸቴ በቀለ ዝርዝር ዘገባ አለው።

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ