የአዉሮጳ ኅብረትና የኢትዮጵያ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 1 2009ማስታወቂያ
መንግሥታትና የዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ መንግሥት የተነሳበትን ተቃዉሞ ለማስቆም የደነገገዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚመለከት የሚወስዱትን አቋም ገና በግልፅ ባያሳዉቁም የአዉሮጳ ኅብረት ቃል-አቀባይ ባወጣዉ አጭር መግለጫ ግን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሠረታዊዉን የዲሞክራሲና የፖለቲካ መብቶችን መገደብ የለበትም ብሎአል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ