1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ኅብረትና ሊቢያ

ሰኞ፣ ግንቦት 15 2003

የአውሮፓው ኅብረት የውጭ ፖለቲካ ጉዳይ ኀላፊ ወ/ሮ ካትሪን ኤሽተን ፤

https://p.dw.com/p/RPZG
ምስል picture alliance/dpa

በሊቢያ ምሥራቃዊ ከተማ ቤንጋዚ፣ የኅብረቱን ጽ/ቤት ከፍተዋል፣ በዛሬውም ዕለት ብራሰልስ ላይ ፤ ከዐረቡ ዓለም ጋር ግንኙነት ያለው የሚንስትሮች ስብሰባ መርተዋል። ሁለቱንም ጉዳዮች በተመለከተ፣ ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ገበያዉ ንጉሤን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ገበያዉ ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ