የአንድነት ፖለቲከኞች የፍርድ ቤት ሙግት14 ነሐሴ 2002ዓርብ፣ ነሐሴ 14 2002በአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አባላት መካከል ከዚህ ቀደም የተነሳው ውዝግብ ፍርድ ቤት እያሟገተ ነው ።https://p.dw.com/p/OskTማስታወቂያ ዛሬ ያስቻለው የአዲሰ አባባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፓርቲውን ጽህፈት ቤት ንብረት በኃይል ለመውሰድ ሞክረው ነበር ተብለው በተከሰሱ አባላት ላይ የተሰጠውን ምስክርነት አዳምጧል ። ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ