1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአንድነት ፓርቲ የቀድሞው አመራር መታሰራቸው

ዓርብ፣ ኅዳር 9 2009

የቀድሞው የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) አመራር አባላት እንደታሰሩ ተዘገበ።

https://p.dw.com/p/2SvHk
Addis Ababa (Äthiopien)
ምስል picture alliance/landov

(Q&A) with Bezawit H.G - MP3-Stereo

የቀድሞው የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ  ፓርቲ (አንድነት) አመራር አባላት እንደታሰሩ ተዘገበ። ከታሳሪዎቹ መካከል የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሽበሺ፣ አቶ አናንያ ሶሪ እንዲሁም ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ  ገርጂ እንደሚገኙ የአቶ አናኒያ ሶሪ ባለቤት ወይሮ ቤዛዊት ኃይለጊዮርጊስ በሥልክ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። 

ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ