1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአባይ ግድብ አጥኚዎች መመረጣቸው

ዓርብ፣ ሚያዝያ 2 2007

።አጥኚዎቹ ኩባንያዎች የተመረጡት የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የወሃ ሃብት ሚኒስትሮች የሚገኙበት የቴክኒክ ኮሚቴ አዲስ አበባ ውስጥ ለሁለት ቀናት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ነው ።

https://p.dw.com/p/1F5ur
Äthiopien Grand Renaissance Staudamm
ምስል Reuters/T. Negeri

ታላቁ የአባይ ግድብ በታችኛዎቹ የተፋሰሱ ሃገራት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን የተለያዩ ተፅእኖዎች የሚያጠኑ 2 ኩባንያዎች መመረጣቸውን የኢትዮጵያ የውሐ መስኖና የኃይል ሚኒስቴር አስታወቀ ።አጥኚዎቹ ኩባንያዎች የተመረጡት የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የወሃ ሃብት ሚኒስትሮች የሚገኙበት የቴክኒክ ኮሚቴ አዲስ አበባ ውስጥ ለሁለት ቀናት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ነው ።የኩባንያዎቹ ማንነት ግን አልተገለፀም ። የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባለሥልጣን ለ,ዶቼቬለ እንደተናገሩት የኩባንያዎቹ ስም ወደ ፊት ይገለፃል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ