1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት

ሰኞ፣ ነሐሴ 1 2009

ካለፈዉ መስከረም መጨረሻ ጀምሮ የፀናዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ባለፈው ዓርብ ተወስኗል። የአገሪቱ ሰላም በመረጋጋቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ የወሰነው የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው። አዋጁ ይነሳ ስለተባለበት ውሳኔ በህብረተሰቡ ዘንድ የተለያየ አስተያየት ተሰንዝሯል።

https://p.dw.com/p/2hpHP
Äthiopien | Parlament
ምስል DW/Y. G. Egziabher

የአስቸኳዩ ጊዜ አዋጅ መነሳት

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ