1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ4 የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2009

የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚቃወሙ አራት የኦሮሞ የፖለቲካ  ፓርቲዎች በጋራ ያወጡትን መግለጫ አሰራጭተዋል።  ፓርቲዎቹ በሦስት አበይት ጉዳዮች ላይ ያተኮረው ቅራኔያቸውን የገለጡ ሲኾን፤ በተለይ በሶማሌ እና በኦሮሚያ መስተዳድሮች ድንበር አካባቢ ስላለው ኹኔታ ትኩረት አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/2bukF
Karte Äthiopien englisch

mmt Ber. A.A. (Oromo Parties Claim) - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ መንግሥትን የሚቃወሙ አራት የኦሮሞ የፖለቲካ  ፓርቲዎች በጋራ ያወጡትን መግለጫ አሰራጭተዋል።  ፓርቲዎቹ በሦስት አበይት ጉዳዮች ላይ ያተኮረው ቅራኔያቸውን የገለጡ ሲኾን፤ በተለይ በሶማሌ እና በኦሮሚያ መስተዳድሮች ድንበር አካባቢ ስላለው ኹኔታ ትኩረት አድርገዋል።  በአዋሳኝ ግዛቶች ለሚከሰቱ ግጭቶች ተጠያቂዎቹ ህዝቡ ሳይሆን አመራሮች ናቸው ተብሎ ቢነገርም እስካሁን ርምጃ አለመወሰዱ ቅር እንዳሰኛቸውም ገልጠዋል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ