1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአረና ትግራይ አቤቱታ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2005

በቃፍታ ሁመራ ወረዳ ልዩ ስሙ አደባይ በተባለ ቦታ ይገኝ የነበረው የአረና ትግራይ ፅህፈት ቤት በአፍራሽ ግብረ ኃይል እንደፈረሰበትና አባላቶቹም እየተንገላቱ መሆኑን አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/17Bk8
ምስል picture-alliance / africamediaonline

በቃፍታ ሁመራ ወረዳ ልዩ ስሙ አደባይ በተባለ ቦታ ይገኝ የነበረው የአረና ትግራይ ፅህፈት ቤት በአፍራሽ ግብረ ኃይል እንደፈረሰበትና አባላቶቹም እየተንገላቱ መሆኑን አረና ትግራይ አስታወቀ ። ከዚህ በተጨማሪም ከትግራይ ክልል የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በተፃፈ ደብዳቤ የፓርቲ አባላት የሆኑትንና ያልሆኑትን ለይታችሁ ላኩልን መባሉን አረና ትግራይ አባላቶቻችን ለማጥቃት የተቀየሰ የአሰራር ስልት ብሎታል ። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል ።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ሸዋዪ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ