1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ድምፅና ተቃዉሞ ሠልፍ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2003

የአካባቢዋ ነዋሪ ኢትዮጵያዉያን-አሜሪካዉያን እንደሚሉት VOA ከኢትዮጵያ መንግሥት በሚደረግበት ጫና ምክንያት ቅድመ-ምርመራ (ሳንሱር) ማድረግ ጀምሯል

https://p.dw.com/p/RcB6
ምስል AP

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሜሪካ ድምፅ (VOA) ሥርጭት ላይ ተፅዕኖ ያሳርፋል ያሉ ኢትዮጵያዉያን-አሜሪካዉያን እርምጃዉን ትናንት በሠልፍ አወገዙ።VOA ማሠራጪያ ጣቢያ አጠገብ የተሠለፉት የዋሽንግተን ዲሲና የአካባቢዋ ነዋሪ ኢትዮጵያዉያን-አሜሪካዉያን እንደሚሉት VOA ከኢትዮጵያ መንግሥት በሚደረግበት ጫና ምክንያት ቅድመ-ምርመራ (ሳንሱር) ማድረግ ጀምሯል።የVOA ቃል አቀባይ ግን የተሰነዘረዉን ወቀሳ አልተቀበሉትም።ቃል አቀባዩ እንደሚሉት ጣቢያቸዉ ሐሳብን በነፃ የመግለፅ መብትን ያከብራል።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ