1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ኅዳር 28 2009

AMCHAM በሚል ምሕፃሩ የሚጠራዉ  ፅሕፈት ቤት አሜሪካዉያን ነጋዴዎችና ባለሐብቶች ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸዉ ጋር ያላቸዉን የሥራ ግንኙነት ለማጠናከር ይረዳል ተብሏል

https://p.dw.com/p/2Tuig
Äthiopien Eröffnung der American Chamber of Commerce in Addis Abeba
ምስል DW/G. Tedla

(Beri.AA) Äth-Amcham - MP3-Stereo

የዩናይትድ ስቴትስ ንግር ምክር ቤት አዲስ አበባ ዉስጥ ቅርንጫፍ ቢሮ ከፈተ።በቢሮዉ የመክፍቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት፤ ባለሐብቶችና አሜሪካዉያን ነጋዴዎች ተገኝተዉ ነበር።AMCHAM በሚል ምሕፃሩ የሚጠራዉ  ፅሕፈት ቤት አሜሪካዉያን ነጋዴዎችና ባለሐብቶች ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸዉ ጋር ያላቸዉን የሥራ ግንኙነት ለማጠናከር ይረዳል ተብሏል።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ