የአሜሪካንና የጀርመን የስለላ ቅሌትና ተፅእኖው8 ሐምሌ 2006ማክሰኞ፣ ሐምሌ 8 2006ዩናይትድ ስቴትስ ሁለት የጀርመን መንግሥት ሠራተኞችን ለስለላ መመልመሏ ከተደረሰበት በኋላ በበርሊን የአሜሪካን ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት CIA ተጠሪ ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ጀርመን መጠየቋ በሁለቱ ሃገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ጥላ አጥልቷል ።https://p.dw.com/p/1CdeLማስታወቂያ