1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአማርኛ ፊደላት አጠቃቀም

ሐሙስ፣ ጥቅምት 11 2014

ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ ያሳተሙት ይሕ መፅሐፍ የአማርኛ ሞክሼ ሆሕያትንና ዋሕደ ድምፅ ፊደላትን አጠቃቀምና አገባብ በቅጡ ይተነትናል። መፅሐፉ ከ1960ዎቹ ጀምሮ የሚደረገዉን የፊደላት አጠቃቀም ክርክርን ባይቋጭ እንኳን አንደኛዉ ወገን ሚዛን መድፋቱን የሚያንፀባርቅም ነዉ።

https://p.dw.com/p/41zzM
Tesfaye Robele (Dr.), Amharisch Linguist and Author
ምስል Tariku Hailu/DW

የአማርኛ ሆህያትን አጠቃቀም የሚያስረዳ መፅሐፍ

በቅርቡ አትላንታ-ጆርጂያ ዩናይትድ ስቴትስ ላይ ለንባብ የበቃ አንድ የአማርኛ የቋንቋ ሥርዓት መፅሐፍ በጊዜ ሒደት እየደበዘዘ የመጣዉን የቋንቋዉን አጠቃቀም ለማቃናት ጠቃሚ እንደሆነ እየተነገረ ነዉ። ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ ያሳተሙት ይሕ መፅሐፍ የአማርኛ ሞክሼ ሆሕያትንና ዋሕደ ድምፅ ፊደላትን አጠቃቀምና አገባብ በቅጡ ይተነትናል። መፅሐፉ ከ1960ዎቹ ጀምሮ የሚደረገዉን የፊደላት አጠቃቀም ክርክርን ባይቋጭ እንኳን አንደኛዉ ወገን ሚዛን መድፋቱን የሚያንፀባርቅም ነዉ።

ታሪኩ ኃይሉ 

ነጋሽ መሐመድ