1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሚናቱ ሀይዳር ዕጣ ፈንታ

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 3 2002

የምዕራብ ሰሀራ ተወላጆች እአአ ከ 1975 ዓም ወዲህ ለነጻነታቸው ይታገላሉ።

https://p.dw.com/p/L0hg
ምስል AP

የሰብዓዊ መብት ተሟጋችዋ የምዕራብ ሰሀራ ተወላጅ ወይዘሮ አሚናቱ ሀይዳርም ሰላማዊ ትግል በማካሄዳቸው ይታወቃሉ። እኒሁ ወይዘሮ ከዩኤስ አሜሪካ ወደ ሀገራቸው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሲመለሱ ወደ ወደ ሞሮኮ እንዳይገቡ ተከልክለዋል።

አርያም ተክሌ

AFP/DW