1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአላማጣ አካል ጉዳተኞች: ድርቅ እና የምግብ እጥረት

ሰኞ፣ የካቲት 14 2008

መንግሥት በድርቅ ለተጎዱ በገጠሩ ርዳታ ቢያደርግም፣ በከተሞች የድርቁን ተፅዕኖ ለመቋቋም የሚያስችል ርዳታ ስለማይቀርብላቸው ችግር ላይ መውደቃቸውን በአላማጣ ከተማ የሚገኙ አክል ጉዳተኞች በማስታወቅ ቅሬታቸውን ገለጹ።

https://p.dw.com/p/1I01B
Äthiopien Dürre Wassertransport
ምስል picture-alliance-akg-images/Y. Travert

[No title]

የአላማጣ ማህበራዊ እና የሰራተኞች ጉዳይ ጽሕፈት ቤት የአካል ጉዳተኞቹን በአስቸኳይ እና በዘላቂነት ለመርዳት የሚያስፈልገውን በማድረግ ላይ መሆኑን አመልክቶዋል።

ዩሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ