1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአለም ነዳጅ ዘይት ሺያጮች ዉሳኔ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 9 2001

ዉሳኔዉ ያስፈለገዉ እያሽቆለቆለ የመጣዉን የነዳጅ ዘይት ወጋን ለመቋቋም ነዉ

https://p.dw.com/p/GJE0
የኦራን-አልጀሪያ ጉባኤምስል AP

የአለም ነዳጅ ዘይት ሺያጭ ሐገራት ማሕበር OPEC ለአለም የሚቀርበዉን የነዳጅ ዘይት መጠን ለመቀነስ ወሰነ።የድርጅቱ አባል ሐገራት ሚንስትሮች ባሳለፉት ዉሳኔ መሰረት ለአለም ገበያ የሚቀርበዉ የነዳጅ ዘይት መጠን በቀን በ2.2 ሚሊዮን በርሚል ይቀንሳል።ዉሳኔዉ ያስፈለገዉ እያሽቆለቆለ የመጣዉን የነዳጅ ዘይት ወጋን ለመቋቋም ነዉ።ዩናይትድ ስቴትስ ዉሳኔዉን ተቃዉማዋለች።ነብዩ ሲራክ ዝር ዝሩን ልኮልናል።