1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኔታንያሁ ጉብኝትና ቤተእስራኤላዉያን

ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2008

ይህ የያዝነዉ ሳምንት ከ30 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ የእስራኤል መሪ ከሰሃራ በስተደቡብ የሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራትን የጎበኘት ሳምንት ነዉ።

https://p.dw.com/p/1JLRX
Israel äthiopische Juden
ምስል Getty Images

[No title]

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከትናንት ማምሻዉን ጀምረዉ ኢትዮጵያን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ እና እስራኤል የቆየ ግንኙነት እና ትስስር ያላቸዉ ሃገራት እንደመሆናቸዉ፤ የኔታንያሁ የሰሞኑ ጉብኝት ለኢትዮጵያዉያን ቤተ እስራኤላዉያን ፋይዳ ይኖረዉ ይሆን? ፀሐይ ጫኔ የዚህን ማኅበረሰብ አባላት ችግር እና ተስፋ የተመለከተ ዘገባ አጠናቅራለች።

ፀሐይ ጫኔ

ኂሩት መለሰ