1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የናሚቢያ ምርጫ

ቅዳሜ፣ ኅዳር 26 2002

በናሚቢያ ፕሬዝደንታዊና ምክር ቤታዊ ምርጫ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/KqXB
ከምርጫ ጣቢያዎች አንዱምስል AP

በናሚቢያ በተካሄደዉ ፕሬዝደንታዊና ምክርቤታዊ ምርጫ አገሪቱ ከቅኝ አገዛዝ ከተላቀቀችበት ወቅት አንስቶ ስልጣን ላይ የሚገኘዉ የደቡብ ምዕራብ አፍሪቃ ህዝቦች ድርጅት የተሰኘዉ ፓርቲ ማሸነፉን የምርጫ ኮሚሽኑ ይፋ አድርጓል። ፕሬዝደንት ሂፍኬፑኒየ ፖሃምባ ተቀናቃኞቻቸዉን ስድስት ጊዜ እጥፍ በመብለጥ ማሸነፋቸዉም ተገልጿል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ